Our Services
የምግብ፤ጤና እና ጤና ነክ ተቋማት እና ጤና ባለሙያዎች ብቃት ማረጋገጫ መስጠት ፤
የምግብ፤ጤና እና ጤና ነክ ተቋማት እና ጤና ባለሙያዎች ብቃት ማረጋገጫ ማደስ ፤
የሰነዶች ማረጋገጫ መስጠት ፤
ያገልግሎት ጊዜው ያለፈበትና የተበላሹ ግብአቶች እና ምርቶች አወጋገድ ማረጋገጥ ፤
የምግብ እና ጤና ነክ ፤ጤና ተቋማት እና ጤና ባለሙያዎች ቁጥጥር ማካሄድ ፤
የምርጥ ጥራትና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ደህንነት እና ፍተሸ ላብራቶሪ ማድረግ ፤
የክሊኒካል ኦዲት እና የባለሙያ ስነ-ምግባር መከታተል ፤
የኢንተለጀንስ እና ክትትል ተግባራት ማካሄድ ፤
ከምግብና መድሃት ጋር የተያያዘ ስልጠናና ፤ጥናት ማካሄድ ፤
-
-
-
-
በሥራ መደቡ የሚያከናወኑ ተግባራት፦
- የሚመለከተው ክፍል በሚያወጣው የእቅድ ዝግጅት መርሃ ግብር መሰረት የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ እስታራቴጂክ እቅድና ከእስትራቴጂክ አመራሩ የሚወርድ አቅጣጫ መሰረት የዳይሬክቶሬቱን እቅድ ያዘጋጃል፣
- እቅዱን በስሩ ከሚገኙ ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች ጋር የጋራ ያደርጋል፣
- እቅዱን ለማስፈጸም የሚስፈልጉ ግብዓቶች መሟላቱን ያረጋግጣል ወይም እንዲሟላ ያደርጋል፣
- እቅድ አፈጻጸሙን ይከታተላል፣ በእቅድ አፈጻጻም ወቅት የሚታዩ ክፍተቶቹን ይለያል በተለዩ ክፍተቶችን መሰረት ድጋፍ ያደርጋል፣
- የእቅድ አፈጻጸሙን በወር፣ በሩብ ዓመት፣ በግማሽ ዓመት፣ የዘጠኝ ወርና በዓመት በስሩ ከሚገኙ ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎችን በማሳተፍ ይገመግማል ለእቅድና በጀት ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት በተመቀጠው የጊዜ ሰሌዳ ገቢ ያደርጋል፣
- የአሰራር ጥራት ክትትል እና ድጋፍ ቡድን በማቋቋም አሰራርና ደንብ ተጠበቆ የብቃት ማረጋገጥ ስራዎች እየተናወኑ መሆኑን ያረጋግጣል፣ የእርምት እርምጃ ይወስዳል፣
- በሴክተሩ ከሚገኙ ዳይሬክቶሬቶች ጋር የትስስር ሰነድ በማዘጋጀት ይፈራረማል፣ በትስስር ሰነዱ መሰረት በጋራ ይሰራል፣ አፈጻጸሙን በጋራ ይገመግማል፡፡
- በዳይሬክቶሬቱ የተሰጡ ስራዎችን ለማስፈጸም የሚስፈልግ ሀብት በመስሪያ ቤቱ የባላይ ሃለፊ ፈቃድ ያፈላልጋል፣ በፋይናስ ህግ መሰረት የዘርፉ የበላይ ሀላፊን በማስፈቀድ በስራ ላይ ያውላል፣
- ለቡድን መሪዎችና ፈጻሚዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና ያመቻቻል፣ በአቅም ግንባታው የመጣውን ለውጡ ይገምግማል፣ ሪፖርት ያደርጋል፣
- አዲስ የብቃት ማረጋገጫ መረጃን ሙሉ መረጃ ጋር በአንድ ሳምንት ውስጥ ለቁጥጥር ዳይሬክቶሬትና ለሚመለከተው አካል በሀርድና በሶሰፍት ኮፒ ያሳውቃል፣
- ከቡድን መሪና አቅም በላይ በሆኑ ጉዳዮች ዙሪያ መስክ በመውረድ ችግሮችን ይፈትሻል፣ የመፍትሄ እርምጃ ያስቀምጣል፣ ችግሩችን ይፈታል፣
- የግንኙነት መድረኮች ላይ ይገኛል እንደ አስፈላጊነቱ ሪፖርት ያቀርባል፣ ከእስትራቴጂክ አመራሩ አቅጣጫ ቀበላል፣ ይፈጽማል፣
- የነባር ተቋማት መረጃ በሶስት ወር እንድ ጊዜ በዝርዝር በሶፍት ኮፒ ለቁጥጥር ዳይሬክቶሬትና እሚመለከተው አካል ያሳውቃል፣
- የተፈጥሮ አደጋ /ወረርሽኝ/ ሲከሰት ከእስትራቴጂክ አመራሩ በሚወርድ አቅጣጫ መሰረት በስሩ የሚገኙ ሁሉንም ፈጻሚዎች ያሰማራል፣ አፈጻጻማቸውን ይከታተላል፣ አፈጻጻሙን ለበላይ ሀላፊ ሪፖረት ያደርጋል፣
- ዳይሬክቶሬቱ ያስቀመጣቸውን ዓላማዎች ከማሳካት እንጻርና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች እንደ አስፈላጋነቱ በጥት ላይ ይሳታፋል፣
- የስልጠና ወይም የስብሰባ ጥሪ ሲመጣ የሚመለከተውን/መሳተፍ ያለበትን ቡድን በመለየት ያሳውቃል፡፡ ከስልጠናው በኋላ ስልጠናው ወደ ሌሎች ፈጻሚዎች እንዲሰፋ መድረኮችን ያመቻቻል፣
- ከዳይሬክቶሬቱ ስራ ጋር ተያያዥነት ያላቸው የመልካም አስተዳደር ችግር/bad governance/ መንስኤ ሊሆኑ ይችላሉ አሰራሮች አስቀድሞ ይለያል፣ የመፍትሄ እርምጃ ይወስዳል፣
- በየደረጃው የሚገኝ አካላት የአገልግሎት አሰጣጥ ክትትል፣ ግምገማና ምዘና ዳይሬክቶሬት በሚያዘጋጀው መስፈርት መሰረት እንዲመዘኑ ያመቻቻል፣ ዳይሬክቶሬቱን ያስመዝናል፣
- ከበላይ ሃላፊ የሚታዘዙ ሌሎች ተጨማሪ ስራዎችን ይሰራል፡፡

የስራ መደቡ ተግባርና ሃላፊነት

- የአሰራር ጥራት ክትትል እና ድጋፍ ቡድን በማቋቋም አሰራርና ደንብ ተጠበቆ የቁጥጥር ስራዎች እየተናወኑ መሆኑን ያረጋግጣል፣ የእርምት እርምጃ ይወስዳል፣
- ከቡድን መሪና አቅም በላይ በሆኑ ጉዳዮች ዙሪያ መስክ በመውረድ ችግሮችን ይፈትሻል፣ የመፍትሄ እርምጃ ያስቀምጣል፣ ችግሩችን ይፈታል፣
- በማእከል የግንኙነት መድረኮች ላይ ይገኛል እንደ አስፈላጊነቱ ሪፖርት ያቀርባል፣ ከእስትራቴጂክ አመራሩ አቅጣጫ ቀበላል፣ ይፈጽማል፣
- በሴክተሩ ከሚገኙ ዳይሬክቶሬቶች ጋር የትስስር ሰነድ በማዘጋጀት ይፈራረማል፣ በትስስር ሰነዱ መሰረት በጋራ ይሰራል፣ አፈጻጸሙን በጋራ ይገመግማል፡፡
- በዳይሬክቶሬቱ የተሰጡ ስራዎችን ለማስፈጸም የሚስፈልግ ሀብት በመስሪያ ቤቱ የባላይ ሃለፊ ፈቃድ ያፈላልጋል፣ በፋይናስ ህግ መሰረት የዘርፉ የበላይ ሀላፊን በማስፈቀድ በስራ ላይ ያውላል፣
- ለቡድን መሪዎችና ፈጻሚዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና ያመቻቻል፣ በአቅም ግንባታው የመጣውን ለውጡ ይገምግማል፣ ሪፖርት ያደርጋል፣
- በቁጥጥር ወቅት ጉድለት የተገኘባቸውን ተቋማት ግብረ መልስና የተወሰደውን እርምጃ በ24 ሰዓት ውስጥ ያሳውቃል፣
- የተፈጥሮ አደጋ /ወረርሽኝ/ ሲከሰት ከእስትራቴጂክ አመራሩ በሚወርድ አቅጣጫ መሰረት በስሩ የሚገኙ ሁሉንም ፈጻሚዎች ያሰማራል፣ አፈጻጻማቸውን ይከታተላል፣ አፈጻጻሙን ለበላይ ሀላፊ ሪፖረት ያደርጋል፣
- ዳይሬክቶሬቱ ያስቀመጣቸውን ዓላማዎች ከማሳካት እንጻርና ሌሎች ተያያዥ ጉዳ ጉዳዮች የጥናት አርእስቶች ይለያል፣ እንደ አስፈላጋነቱ በጥናቱ ይሳታፋል፣
- የስልጠና ወይም የስብሰባ ጥሪ ሲመጣ የሚመለከተውን/መሳተፍ ያለበትን ቡድን በመለየት ያሳውቃል፡፡ ከስልጠናው በኋላ ስልጠናው ወደ ሌሎች ፈጻሚዎች እንዲሰፋ መድረኮችን ያመቻቻል፣
- ከዳይሬክቶሬቱ ስራ ጋር ተያያዥነት ያላቸው የመልካም አስተዳደር ችግር/bad governance/ መንስኤ ሊሆኑ ይችላሉ አሰራሮች አስቀድሞ ይለያል፣ የመፍትሄ እርምጃ ይወስዳል፣
- በየደረጃው የሚገኝ አካላት የአገልግሎት አሰጣጥ ክትትል፣ ግምገማና ምዘና ዳይሬክቶሬት በሚያዘጋጀው መስፈርት መሰረት እንዲመዘኑ ያመቻቻል፣ ዳይሬክቶሬቱን ያስመዝናል፣
- ከበላይ ሃላፊ የሚታዘዙ ሌሎች ተጨማሪ ስራዎችን ይሰራል፡፡
በሥራ መደቡ የሚያከናወኑ ተግባራት፦
- የሚመለከተው ክፍል በሚያወጣው መርሃ ግብር መሰረት እቅድ ያዘጋጃል፣
- እቅዱን በማእከል ከሚገኙ ቡድን መሪዎችና ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ዳይሬክተሮችና ባለሙያዎች ጋር የጋራ ያደርጋል፣
- እቅዱን ለማስፈጸም የሚስፈልጉ ግብዓቶች መሟላቱን ያረጋግጣል ወይም እንዲሟላ ያደርጋል፣
- እቅድ አፈጻጸሙን ይከታተላል፣ በእቅድ አፈጻጻም ወቅት የሚታዩ ክፍተቶቹን ይለያል በተለዩ ክፍተቶችን መሰረት ያደርጋል ድጋፍ ያደርጋል፣
- የእቅድ አፈጻጸሙን በየሩብ ዓመቱ በስሩ ከሚገኙ ቡድን መሪዎች እንደአስፈላጊነቱ ባለሙያዎችን በማሳተፍ ይገመግማል፣
- የአሰራር ጥራት ክትትል እና ድጋፍ ቡድን በማቋቋም አሰራርና ደንብ ተጠበቆ ስራዎች እየተናወኑ መሆኑን ያረጋግጣል፣ የእርምት እርምጃ ይወስዳል፣ በታዩ ክፍተቶች ዙሪያ የመማማሪያ መድረክ ያዘጋጀል፣
- በየደረጃው የሚገኝ አካላት በስራ አፈጻጸማቸው መሰረት እንዲመዘኑ ያመቻቻል/ይመዝናል
- ለበላይ አካል የ3 ወር፣ የ6 ወር፣ የ9 ወር እና የ12 ወር ሪፖርት ያዘጋጃል ለሚመለከተው ክፍል ሪፖረት ያደርጋል፣
- በቋሚ የግንኙነት ጊዜ ከቡድን መሪዎች እና ፈጻሚዎች ጋር የእቅድ አፈጻጻም ሂደትን ይገመግማል አቅጣጫ ያስቀምጣል፣
- ከቡድን መሪዎች አቅም በላይ በሆኑ ጉዳዮች ዙሪያ መስክ በመውረድ ችግሮችን ይፈትሻል፣ ይፈታል፣
- በማእከል ደረጃ ባሉ የግንኙነት መድረኮች ላይ ይገኛል እንደ አስፈላጊነቱ ሪፖርት ያቀርባል፣ አቅጣጫ ቀበላል፣ ይፈጽማል፣
- በሴክተሩ ከሚገኙ አቻ ዳይሬክቶሬቶች ጋር የትስስር ሰነድ በማዘጋጀት ይፈራረማል፣ በትስስር ሰነዱ መሰረት በጋራ ይሰራል፣ አፈጻጸሙን በጋራ ይገመግማል፡፡
- በዳይሬክቶሬቱ የተሰጡ ስራዎችን ለማስፈጸም የሚስፈልግ ሀብት በመስሪያ ቤቱ የባላይ ሃለፊ ፈቃድ ያፈላልጋል፣ በፋይናስ ህግ መሰረት የዘርፉ የበላይ ሀላፊን በማስፈቀድ በስራ ላይ ያውላል፣
- ለቡድን መሪዎችና ፈጻሚዎች የአቅም ግንባታ ስራ ያከናውናል፣ በአቅም ግንባታው የመጣውን ለውጡ ይገምግማል፣
- በምግብና ጤና ነክ ተቋማት ቁጥጥር ቼክ ሊስት የትንባሆና አደንዛዥ እጽ መቆጣጠሪያ ቼክ ሊስት ተካቶ ቁጥጥር መደረጉን ያረጋግጣል፣
- የተፈጥሮ አደጋ /ወረርሽኝ/ ሲከሰት ከበላይ ሃላፊ በሚወርድ አቅጣጫ መሰረት በስሩ የሚገኙ ሁሉንም አካላት ስምሪት ይሰጣል፣ አፈጻጻማቸውን ይከታተላል፣ ለበላይ ሀላፊ ሪፖረት ያደርጋል፣
- ዳይሬክቶሬቱ ያስቀመጣቸውን ዓላመዎች ከማሳካት እንጻርና ሌሎች ተያያዥ ርእሶች ዙሪያ ጥናት ያካሂዳል፣
- ከዳይሬክቶሬቱ ስራ ጋር ተያያዥነት ያላቸው ስልጠናዎች ወይም ስብሰባዎች ሲመጡ የሚመለከተውን ቡድን ይለያል፣
- ከዳይሬክቶሬቱ ስራ ጋር ተያዯዥነት ያላቸው የመልካም አስተዳደር ችግር መንስኤ ሊሆኑ ይችላሉ የተባሉ አሰራሮች አስቀድሞ ይለያል፣ የመፍትሄ እርምጃ ይወስዳል፣
- የሚመጡ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ይፈታል፣
- ከበላይ ሃላፊ የሚታዘዙ ሌሎች ተጨማሪ ስራዎችን ይሰራል፡፡